你好! Shipping to Taiwan with premium packaging for just NT$300 

Ship to
Taiwan
0
  • argentina
  • chile
  • colombia
  • españa
  • méxico
  • perú
  • estados unidos
  • internacional

Select your country

Americas

Europe

Rest of the world

portada የእርስዎ እውነተኛ ታሪክ ህይወትዎን ከ&#4770 (in Amárico)
Type
Physical Book
Language
Amárico
Pages
336
Format
Paperback
Dimensions
22.9x15.2x1.9 cm
Weight
0.49 kg.
ISBN13
9781958535011

የእርስዎ እውነተኛ ታሪክ ህይወትዎን ከ&#4770 (in Amárico)

Susan Freese (Author) · All in Ministries International · Paperback

የእርስዎ እውነተኛ ታሪክ ህይወትዎን ከ&#4770 (in Amárico) - Freese, Susan

New Book Imported to Taiwan
Delivery: 02 Oct - 12 Oct Shipping: 5 to 6 business days.
NT$ 798
NT$ 798

Synopsis "የእርስዎ እውነተኛ ታሪክ ህይወትዎን ከ&#4770 (in Amárico)"

አንድ ይግዙ። አንድ ስጦታ ይስጡ።* የእርስዎ ህይወት በ50 ቀናት ውስጥ ሊለወጥ ይችላል። ይህ ሁሉም በአንድ ያለ የመጽሐፍ ቅዱስ መሳሪያ በአለም አቀፍ ደረጃ ለአዳዲስ ክርስቲያኖች አስፈላጊ የሆኑ የህወት ዘመን ደቀመዝሙርነትን ይዟል (ምንም የምዕራባዊያን ምሳሌዎች የሉም)። የእግዚአብሔርን ታሪክ እና እርስዎ በዚያ ውስጥ ያለዎትን ኃላፊነት በግልጽ ሳይገነዘቡ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት ማድረግ እና አላማውን መፈጸም ይከብዳል። እነዚህ 50 እለታዊ ንባቦች እርስዎ ከኢየሱስ ጋር ባለዎት ጓደኝነት ጥልቅ ለማድረግ እና የእርሱ ተከታይ ለመሆን ተግባራዊ በሆኑ ክህሎቶች ለማስታጠቅ የህይወት ዘመን የእምነት አስፈላጊዎችን ይገልጻል። በዚህ ቀላል እና ህይወት ቀያሪ ጉዞ በኩል በ50 ቀናት ውስጥ የበሰሉ አማኞች በአመታት ውስጥ ያወቁትን ነገር ይማሩ። ሳምንት 1፦ የእግዚአብሔር ታሪክ-የመጽሐፍ ቅዱስ አጠቃላይ ታሪክን ማግኘት ሳምንት 2፦ የእርስዎ ታሪክ-በክርስቶስ ያለዎትን አዲሱን ማንነት ማድነቅ ሳምንት 3፦ የእርስዎ አላማ-የእርስዎን የህይወት አላማ መፈጸም ሳምንት 4፦ መጣበቅ-ከእግዚአብሔር ጋር ተጣብቆ መቆየት ሳምንት 5፦ የእግዚአብሔር ቃል-የህይወት ደራሲውን ማዳመጥ ሳምንት 6፦ ጸሎት-የህይወት ደራሲው ጋር መነጋገር ሳምንት 7፦ መንፈስ ቅዱስ-በእግዚአብሔር ጥንካሬ ታሪክዎን መኖርበእያንዳንዱ ሳምንት በመጽሐፍ ቅዱስ የተሳሰረ ትረካን ይማራሉ። ይህ መጽሐፍ የሚከተለውን ከሆነ ለእርስዎ የሚሆን ነው፦ - በኢየሱስ አዲስ አማኝ ሆነው እምነትዎን ለማሳደግ ቀጣዮቹን እርምጃዎች የሚፈልጉ ከሆነ፣ - ደቀ መዝሙር ለመሆን ወይም ሌሎችን ደቀመዝሙር ለማድረግ የሚፈልጉ ክርስቲያን ሲሆኑ፣ - ክርስትናን እያሰሱ የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታይ እንዴት መሆን እንደሚቻል ማወቅ የሚፈልጉ ከሆነ፣

Customers reviews

Frequently Asked Questions about the Book

All books in our catalog are Original.
The book is written in Amárico .
The binding of this edition is Paperback.

Questions and Answers about the Book

Do you have a question about the book? Login to be able to add your own question.

Opinions about Bookdelivery

More customer reviews